Tosa Zion Electrical and Building Materials were established one and half years ago in Addis Ababa, Ethiopia. our company provides different building and electrical materials sufficiently all over the country.
ድርጅታችን ጦሳ ዛዮን ኤሌክትሪካል እና የህንጻ መሳሪያ ንግድ ከተመሰረተ ከአንድ አመት ተኩል በላይ የሆነው ሲሆን በዚህም የስራ ጊዜ ትልቅ አትራፊ በመሆኑ ደስታ ይሰማናል፡፡ በመሆኑም ከኮንስትራክሽን ድርጅቶች ጋር እና ከመንግስት መስሪያቤቶች ጋር ከፍተኛ ጥምረት በማድረግ ጥሩ ለውጥ እና ተደራሽነትያገኘ ድርጅት ነው፡፡
የምናቀርባቸው እቃዎች የኮንስትራከሽን (የህንጻ መሳሪያ) እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣የፅዳት እቃ እናየፋብሪካ (የቧንቧ እቃዎችን) ያቀርባል፡፡
ድርጅታችንን እንድትጎበኙ እና ከድርጅታችን እቃዎችን እንድታዙ እንጋብዛችኋለን
Contact us
Address: Addis Ababa, Ethiopia
Mobile No:- +251 912 346 543, +251 914 068 517
Email:-tsionmekke@gmail.com