Maraki Gypsum Block manufactures blocks, that are easy to construct, lightweight, fire and sound-resistant gypsum blocks
Our Mission
Build the best product that creates the most value for our customers, and use business to inspire and implement environmentally friendly solutions.
Our Values
We strive to go above and beyond for our clients no matter the challenge. We aim to deliver our very best work every single day across our services.
Our Services
Prime Coat plastering
Gypsum block plastering
Gypsum Block Manufacturing
Gypsum Block Installation
Electrical installation & painting
በቀላሉ የሚገጣጠም
የእሳት ቃጠሎን የሚቋቋም
ድምጽ የማያስተላልፍ
ለኤሌክትሪክ ዝርጋታ ምቹ
ፈጣን እና አነስተኛ የግንባታ ወጪ
ቀላል ክብደት ያለው
ለህንጻ ፣ ለት/ት ቤት ፣ ለሱቅ ፣ ለክሊኒክ ለቢሮዎች እንዲሁም ለአፓርትመንቶች በመስኩ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ሠራተኞች በራሱ የእቃ አቅረቦት በመጠቀም ፓርትሽን በጥራት እንገነባለን።
ፕራይም ኮት
ለአዲስ ህንፃ እና ቤት ሠሪዎች ታላቅ የምሥራች ከማራኪ ጅብሰም ብሎክ
ለልስን ሥራ የሚዉል አዲስ ቴክኖሎጂ፤
የተለመደዉን ልሥን(cement plastering) ሥራን ሙሉ በሙሉ የሚያስቀር፤
ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ
ምንም ሳያስፈለግዉ ወዲያዉ እንዳለቀ በ48 ሠዐት ውስጥ ቀጣዩን ስራችን መጀመር ያስችለናል፤
prim coat በቀጥታ
block
beam
column
slab ላይ መጠቀም እንችላለን፤
ትላልቅ ፕሮጀክቶች እና ህንፃዎች ይሄን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ላይ ይገኛሉ፤
ከፈለጉ እቃዉን ይዘዙን፤ ፕራይም ኮት (material) እና ጂፕሰም ያሉበት ቦታ ድረሥ እናመጣለን።
Contact Us
Phone number : 09 11 927 527
Email : abeberobel99@gmail.com
Website : www.marakigypsum.com