Gift Real Estate PLC (GRE) is engaged in the real estate development business in Ethiopia. GRE was established in 2005 and has since been engaged in the development of residential and commercial buildings and the sale of real estate properties. It was very difficult to start a real estate business at that time because of limited experience in the government, no local customers, the high failure rate of real estate companies, etc. Thus, it took us about 2 years to complete our establishment process and secure land plots. GRE obtained a 160,000 m2 land plot from the AA City Administration, which makes GRE one of the pioneers in the sector.
አስደሳች ዜና ከጊፍት ሪል እስቴት !!!!
+251 938 30 37 41
በሲ.ኤም.ሲ (CMC) የመኖሪያ አፓርትመት እና የንግድ ሱቅ ለሽያጭ አቅርበናል
ባለ 1 መኝታ 81 ካሬ 20% (1,800,000)
ባለ 2 መኝታ 123 ካሬ 20% 20%(2,800,000)
ባለ 3 መኝታ 188 ካሬ--208 ካሬ በ 20% ቅድመ ክፍያ ቀድመው ይያዙ።
ለመኖሪያ በሚመረጠው ነፋሻማ አካባቢ በሲ.ኤም.ሲ CMC ከፍተኛ ዋጋ ባለው አካባቢ ቅንጡ የመኖሪያ አፓርትመንት ለሽያጭ አቅርበናል ድርሻዎን ይግዙና ይያዙ ይውሰዱ!!
ከ-20% ቅድመ ክፍያ ጀመሮ ወጭን ያገናዘበ አከፋፈል
ቀሪውን በ3 ዓመት ግዜ ውስጥ በ13 ዙር ከፍለው እንጨርሱ አመቻችተናል
እርሶን እየጠበቀ ነው ፈጥነው ይወስኑ ይደውሉ ለበለጠ መረጃ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ሱቆቻችን ዋናው አስፋልት ዳር የሚገኙ በተጨማሪም ደሞ በብዙ ሺ የሚቆጠር ነዋሪ ያለበት አካባቢ መሆኑ የበለጠ ተመራጭ ያደርገዋል።
የጊፍት ሞል ላይ እንደ ሲኒማ ፣ ጂም ቤት ፣ የመዋኛ ገንዳ 5ተኛ ፍሎር ላይ የተመቻቸ ስለሆነ ንግድዎን የበለጠ ያደርገዋል።
ጊፍት ሪል እስቴት በምን ይለያል?
ሱቅዎን ሲገዙ ከነ ፍሎር ፕላን እና የገዙት ሱቅ ትክክለኛ ቦታ (exact place) በትክክል የሚያውቁበት የተገነባ መሆኑ እና ውል የምናዋዋል መሆናችን፣
የሱቆቻችን ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ነው፣
የመኖሪያ መንደር ግቢ መግቢያ ዋናውን አስፋልት የያዘ መሆኑ።
CONTACT US
Phone number: +251 938 30 37 41 | +251 910 03 53 44
Link: https://l4.zone/card/6525/3125
Telegram: https://t.me/giftatethiopiaapartments