GCN General Trading plc was established in 2007e.c / 2015 g.c as an industrial retailer. The company is located in various locations of Ethiopia like Ambo, signal (urael), and Tuludimtu in the capital city of Ethiopia, Addis Ababa.
We import and distribute iso standard construction materials such as ceramic tiles, porcelain, bathroom accessories, faucets, toilet sinks with full accessories, sanitary wares, plumbing materials including pipes and fittings of pvc, ppr, upvc, hdp and gs with different size and brand.
ስለ እኛ
ጂሲኤን ጠቅላላ ሀላፊነቱ የተወሰነ የንግድ ተቋም እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ2007 ዓ.ም (2015 እ.አ.አ] የተቋቋመ ሲሆን ተቋሙ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች በተለይ አምቦ እና የኢትዮጵያ ዋና ከተማ በሆነችዉ አዲስ አበባ ሲገናል [ኡራል]
እንዲሁም ቱሉዲመቱ አከባቢ ይገኛል። ተቐሙ ከዉጭ የሚያስገባቸዉ የተለያየ ብራንድ ያላቸዉ፣ የአይሶ የጥራተ መመዘኛን የሚያማሉ እና በተለያየ መጠን የተዘጋጁ የግንባታ ግብአቶች እንደ የሴራሚክ ታይል፣ ፖርስሌይን፣ የመታጠቢያ ቤት እቃዎች ፣ የፎሴት፣ የመፀዳጃ ቤት፣ የሳኒተሪ ግባቶች እና ማያያዣቸዉን ያካተተ በተለይ ደግሞ የፍሳሽ ቁሳቁሶች ፒ.ቪ.ሲ እና ፊቲንግ፣ ፒ.ፒ.አር እና ፊቲንግ፣ ዩ.ፒ.ቪ.ሲ እና ፊቲንግ፣ ኤች.ዲ.ፒ እና ፊቲንግ ፣ጂ.ኤስ እና ፊቲንግን ያቀርባል፡፡
Vision
by 2030 to be one of the leading high quality construction material and service providers of ethiopia
ራዕይ
በ2030 እ.አ.አ ኢትዮጵያ ዉስጥ ካሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸዉ የግንባታ ዕቃዎች እና አገልገሎት ሰጪ ተቋማት መካከል አንዱ መሆን።
Mission
To provide high-quality construction materials and services to the construction sector and also get hold of a significant market share in Ethiopia.
ተልዕኮ
በኮንስትራክሽን ሴክተሩ የላቀ ጥራት ያላቸዉን የግንባታ ዕቃዎች እና አገልገሎቶች በማቅረብ በኢትዮጵያ ዉስጥ ከ ፍተኛ የገ በያ ድርሻ መያዝ።
Our Values
Commitment to our customers
Passion
Honesty
Respect
Accountability
Selfless service
Integrity
እሴቶቻችን
ለደንበኞቻችን ከልብ የሆነ መሰጠት
የስራ ፍቅር
ታማኝነት
ደንበኛን ማክበር
ተጠያቂነት
የደንበኞቻችን ፍላጎት ማስቀደም
ቃላችንን መኖር
Expertise
GCN has been in the construction business for years and is determined to supply greater service to its customers.
The feedback of its clients in the journey of the company, confirms that GCN was and is a firm ground of satisfaction and reliability to its customers.
GCN is well known for specifying the appropriate item, providing advice, and assisting in the purchase and installation of the product for the client.
Our personnel are working hard to insure quality, easy and attractive shopping service and also enthusiastic to meet the inner most desire and requirements of our client. The harder family bond built between our customers and us, is the actual motivation why they are coming back again to our shop.
ተልዕኮ
ጂሲኤን በግንባታው ዘርፍ ለአመታት የቆየና ለደንበኞቹ እጅግ አርኪ የሆነ ግልጋሎት ለመስጠት በቁርጠኝነት እየሰራ ያለ ተቋም ነው።
በተቋሙ የአገልግሎት ሂደት ውስጥ ከደንበኞች የሚገኘው ምላሽ ተቋሙ ለተገልጋዮቹ የእርካታ እና ተአማኒነት መደላድል መሰረተ መሆኑን ያረጋግጣል።
ጂሲኤን ተገቢውን ግብአት፣ የምክር አገልግሎት እና የግዢውንም ሆነ ተከላውን (አጠቃቀሙን) በማሳለጥ በይበልጥ በተጠቃሚዎቹ ይታወቃል።
የተቋማችን ሰራተኞች ጥራቱን የጠበቀ፣ ቀላል እና ሳቢ የሆነ እንግዳ ተቀባይነት አገልግሎት ለመስጠት ጠንክረው እየሰሩ ያሉ ሲሆን ከዚህም በላይ የደን በኞቻችን የውስጥ መሻት እና ፍላጎት ለማሳካት በተጠንቀቅ ላይ ይገኛሉ። በደንበኞቻችን እና በኛ መካከል የተፈጠረው ጠንካራው ቤተሰባዊ ቁርኝት አዘውትረው ወደ ሱቃችን ለመምጣታቸው ዋነኛው ምክንያት ነው።
OUR PRODUCTS
Pipes & Fittings
Pipes & Fitting Accessories
HDPE Pipes & Fittings
PVC Pipes & Fittings
PPR Pipes & Fittings
Bath & Faucets
Hand Wash
Ceramics
Toilet Sinks
Shower Heads
CONTACT
Address:- Tulu Dimtu, Ambo, Addis Ababa
Website:- info@gcngeneraltrading.com
Mobile phone:- +251 911254350, +251 911595846
Website:- https://gcngeneraltradingplc.com